የኢትዮጵያ አየር ኃይል ''ጸሐይ 2'' የተሰኘች አውሮፕላን ሰራ89ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው የኢትዮጵያ አየር ኃይል ''ጸሐይ 2 '' የተሰኘች አውሮፕላን ሰርቶ ለበረራ ማብቃቱን፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታውቀዋል።አውሮፕላኗ፤ ግዳጅን በብቃት መፈጸም የሚያስችል ቴክኖሎጂ እንደታጠቀችም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጨምረው ገልጸዋል፡፡የኢትዮጵያ አየር ኃይል በ2030 በአፍሪካ ስመጥር አየር ኃይል የመሆን ራዕይ አለው፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia