የሩሲያ የባህር ሀይሎች ፕሮፌሽናል በዓላቸውን አከበሩየሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላዲሚር ፑቲን በዛሬው እለት ባወጁት አዋጅ ፦ በየአመቱ ህዳር 18 የሩሲያ የባህር ሀይል ቀን ተብሎ የሚከበር ይሆናል።ከተቋቋመበት ከ18ተኛው ክፍለዘመን ታላቁ የአፄ ፒተር ዘመነ መንግስት ጀምሮ የባህር ሀይሉ ከትንሽ ጅማሬ በመነሳት አሁን ላይ ለመድረስ ብዙ መንገድ ተጉዟል ፤ የሩሲያ የባህር ሀይልም ማንኛውንም እንቅስቃሴ በፍጥነት ማከናወን የሚችል የማይቻል የሚመስሉትን ሁሉ ችሎ የሚያከናውን ሀይል ነው።የባህር ሀይል ባልደረቦች የሚሰሩትን በጥቂቱ የሚያሳየውን በስፑትኒክ የተዘጋጀውን አጭር ተንቀሳቃሽ ምሰል ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia