እስራኤል በደቡባዊው ቤሩት ዳርቻዎች ላይ ከባድ የአየር ድብደባ ፈፀመች በነገው እለት በሊባኖስ እና እስራኤል መሀከል የተኩስ አቁም ስምምነት ይኖራል ተብሎ ይጠበቃል

እስራኤል በደቡባዊው ቤሩት ዳርቻዎች ላይ ከባድ የአየር ድብደባ ፈፀመች በነገው እለት በሊባኖስ እና እስራኤል መሀከል የተኩስ አቁም ስምምነት ይኖራል ተብሎ ይጠበቃልየተኩስ አቁም ስምምነቱ በሊባኖስ ተጠባባቂ ጠቅላይ ሚኒስትር በነገው እለት ይፋ ይሆናል በማለት የሊባኖስ የፖለቲካ ምንጭ ለስፑትኒክ ተናግሯል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik