እስራኤል ሄዝቦላህ ከጎርጎሮሳውያኑ ጥቅምት ወር ወዲህ ከፍተኛ የተባለ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎ ሊባኖስ ላይ የአየር ጥቃት አድረሰችየሌባኖስ ንቅናቄ በትላንትናው እለት ወደ 350 የሚሆኑ ሮኬቶች በእስራኤል ላይ መተኮሱን ገልጿል። በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የተለቀቁ ምስሎች በቤይሩት ደቡባዊ ዳርቻዎች የተፈጸሙት አዲስ የአየር ጥቃቶች ያስከተሉትን ውድመት አሳይተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia