ኢትዮጵያ ለዘላቂ እድገት መሰረት ነው የተባለ የጥራት መንደር ከፈተች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች የተደራጀውን የጥራት መንደር መርቀው ከፍተዋል፡፡ የጥራት መንደሩ የኢትዮጵያ ስነ-ልክ ኢንስቲትዩት፣ የኢትዮጵያ አክሪዲቴሽን አገልግሎት፣ የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ባለስልጣን፣ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት እና የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅትን ያካተተ ነው፡፡ የጥራት መንደሩ የተቀናጀና ደረጃውን የጠበቀ የጥራት አግልግሎት መስጠት ያስችላል የተባለ ሲሆን መንደሩን ገንብቶ ለማጠናቀቅ 7 ዓመት ወስዷል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia