እስራኤል በደቡባዊ ቤይሩት አምስት ጥቃቶችን ትናንት ምሽት አካሄደች አብዛኛው የአየር ጥቃት በቺያህ አካባቢ ላይ ያነጣጠረ እንደሆነና በርካታ የመኖሪያ ሕንፃዎች ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መውደማቸውን፤ የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘግቧል። ምስሎቹ ከማህበራዊ የትስስር ገጽ የተገኙ ናቸውዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia