አርባ ስድስት የሩሲያ የኩርስክ ክልል ነዋሪዎች፤ ከዩክሬን ጋር በተደረገ ድርድር አርብ እለት ወደ ሩሲያ መመለሳቸውን፤ የሩሲያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ታቲያና ሞስካልኮቫ አስታወቁ

አርባ ስድስት የሩሲያ የኩርስክ ክልል ነዋሪዎች፤ ከዩክሬን ጋር በተደረገ ድርድር አርብ እለት ወደ ሩሲያ መመለሳቸውን፤ የሩሲያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ታቲያና ሞስካልኮቫ አስታወቁ ወደ ሩሲያ ከተመለሱት 46 ዜጎች መኻከል፤ 12ቱ ህጻናት እንደሆኑ የኩርስክ ክልል አስተዳዳሪ አሌክሲ ስሚርኖቭ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik