የሩሲያ ወታደሮች በዶንዬትስክ ህዝባዊ ሪፐብሊክ ውስጥ የሚገኘውን ኖቮድሚትሮቭካ አካባቢ ነፃ እንዳወጡ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀበሚኒስቴሩ ሳምንታዊ ሪፖርት የተነሱ ተጨማሪ ቁልፍ መግለጫዎች፦ 🟠 የሩሲያ ጦር አምስት አሜሪካ ሰር አታካምስ ሚሳኤሎች እና ሁለት እንግሊዝ ሰር ስቶርም ሻዶ ክሩዝ ሚሳኤሎችን መትቶ ጥሏል። 🟠 የሩሲያ ጦር ሃይሎች በኪንዝሃል ሃይፐርሶኒክ የአየር ባልስቲክ ሚሳኤል ጭምር 30 የቡድን ጥቃቶችን በዩክሬን ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ ተቋማት ላይ አካሂዷል። 🟠 82 የዩክሬን ወታደሮች 52 የሚሆኑት በሩሲያ ኩርስክ ክልል በግኑኝነት መስመሮች እጃቸውን ሰጥተዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia