ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ ለአፍሪካ ሕብረት አጀንዳ 2063 ትግበራ በትብብር ለመስራት ተስማሙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ፤ ከኢኳቶሪያል ጊኒ አቻቸው ማሪ ክሩዝ ኤቩና አንደሜ ጋር ሐሙስ እለት ተወያይተዋል። ባለስልጣናቱ፤ የሁለቱን ሀገራት ግኑኝነት ከፍ ለማድረግ የሚያስችል የፖለቲካ ምክክር መድረክ ለማዘጋጀትም ተስማምተዋል። የኢኳቶሪያል ጊኒ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ማሪ ክሩዝ ኤቩና አንደሜ በበኩላቸው፤ ለአፍሪካ ሕብረት አጀንዳ 2063 ትግበራ ሀገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር እንደምትሰራ ገልጸዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia