በሩሲያ ኩርስክ እና ብራያንስክ ክልሎች ህዳር 10 ቀን በ6 አታካምስ ሚሳኤሎች ህዳር 21 በስቶርም ሻዶ ክሩዝ ሚሳኤል ጥቃት እንደደረሰ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፐቲን ተናገሩ ከምዕራባውያን የረዥም ርቀት ሚሳኤሎች ጥቃት በኋላ ግጭቱ ዓለም አቀፋዊ መልክ ይዟልም ብለዋል ፑቲን። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia