ሃማስ፤ ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እና የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት ላይ ያወጣውን የእስር ማዘዣ በደስታ እንደሚቀበል ገለጸ "ይህ እርምጃ [...] ወሳኝ ታሪካዊ የዳኝነት ውሳኔ ያስቀመጠ ነው" ያለው ሃማስ፤ ኔታንያሁ እና ጋላንት ለፍርድ እንዲቀርቡ ሁሉም ሀገራት ከአይሲሲ ጋር እንዲተባበሩ ጥሪ አቅርቧል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia