የእስራኤል ብሔራዊ ደህንነት ሚኒስትር ኢታማር ቤን-ግቪር የሀገሪቱን ሉዓላዊነት እስከ ዮርዳኖስ ወንዝ ምዕራባዊ ዳርቻ ድረስ የማራዘም ሃሳብ አቀረቡ ባለሥልጣኑ፤ አይሲሲ በኔታንያሁ እና ጋላንት ላይ ያወጣውን የእስር ማዘዣ ተከትሎ ነው ሃሳቡን ያቀረቡት።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia