የእስራኤል ጦር በሊባኖስ መዲና ቤይሩት ደቡባዊ ዳርቻዎች ላይ አዲስ ጥቃት ፈጸመ የእስራኤል ጦር ፕሬስ አገልግሎት ጥቃቱ እንደሚፈጸም ቀድሞ አስጠንቅቋል። ከሊባኖስ ዋና ከተማ በስተደቡብ የሚገኙት ሃዳስ እና ሃሬት-ሄሪክ አካባቢዎች በጥቃቱ ኢላማ ከነበሩት መኻከል ናቸው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia