ሩሲያ ለሰሜን ኮሪያ ልዩ ስጦታ ላከች በሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ትዕዛዝ፤ ከ70 በላይ ከውጭ ሀገራት የተገኙ እንስሳት ከሞስኮ መካነ አራዊት ወደ ሰሜን ኮሪያ ዋና ከተማ በአውሮፕላን ተጓጉዘዋል። የአፍሪካ አንበሳ፣ ቡናማ ድብ፣ በሬ፣ ነጭ በቀቀኖችን ጨምሮ ማራኪ አዋፋት በፒዮንግያንግ ወደሚገኘው ማዕከላዊ መካነ አራዊት ተዘዋውረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia