ስፑትኒክ ከኩራከሆቫ ማንሳት የቻለው በዶንተስክ ህዝቦች ክልል እየተካሄደ ያለ የተፋፋመ ውጊያ ተንቀሳቃሽ ምስልተንቀሳቃሽ ምስሉ የከተማዋን ውድመት የሚያሳይ ሲሆን ፦ በተጨማሪ ምንም ያልተነካ ባለብዙ ወለል የመኖሪያ ህንፃም ታይቷል። ባለ አንድ ወለል ህንፃዎች እና እሰከ አምስት ወለል ያላቸው ህንፃዎችን ናቸው ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው ። ምንጮች ለስፑትኒክ እንደተናገሩት የዩክሬን የታጠቁ ሀይሎች በቦታው ራሳቸውን እያደራጁ ነው።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia