በበርያነሰክ ክልል ላይ የተፈጸመው የአታካምስ ሚሳኤል ጥቃት ምዕራባውያን የጦርነቱን መባባስ እንደሚፈልጉ አመላካች ነው፡ ላቭሮቭ

በበርያነሰክ ክልል ላይ የተፈጸመው የአታሲምስ ሚሳኤል ጥቃት ምዕራባውያን የጦርነቱን መባባስ እንደሚፈልጉ አመላካች ነው፡ ላቭሮቭ የሚሳይል ጥቃቱ ያለ አሜሪካ ተሳትፎ የማይቻል ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሰርጌ ላቭሮቭ በአጽንዕኦት ገለጸዋል። ይሁን እንጂ ከፍተኛ ዲፕሎማቱ አሜሪካ ኬቭ በሩሲያ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሚሳኤሏን እንድትጠቀም በይፋ ፍቃድ መስጠቷን አላረጋገጡም።የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ምዕራባውያን የተሻሻለውን የሩሲያ የኑክሌር ዶክትሪን በጥንቃቄ እንደሚመለከቱት ተስፋ እንዳላቸው ገልጸዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
በበርያነሰክ ክልል ላይ የተፈጸመው የአታካምስ ሚሳኤል ጥቃት ምዕራባውያን የጦርነቱን መባባስ እንደሚፈልጉ አመላካች ነው፡ ላቭሮቭ የሚሳይል ጥቃቱ ያለ አሜሪካ ተሳትፎ የማይቻል ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሰርጌ ላቭሮቭ በአጽንዕኦት ገለጸዋል። ይሁን እንጂ ከፍተኛ ዲፕሎማቱ አሜሪካ ኬቭ በሩሲያ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ሚሳኤሏን እንድትጠቀም በይፋ ፍቃድ መስጠቷን አላረጋገጡም።የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ምዕራባውያን የተሻሻለውን የሩሲያ የኑክሌር ዶክትሪን በጥንቃቄ እንደሚመለከቱት ተስፋ እንዳላቸው ገልጸዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ   ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia