በ2014 የኬቭ አገዛዝ ተቃዋሚዎች ለማስፈራራት ኦዴሳ በሚገኝ የነጋዴዎች ህብረት ቤት ውስጥ እልቂት መፈፀሙን የቀድሞ የዩክሬን የደህንነት አባል ለስፑትኒክ ገለፁ "ሁኔታው ኦዴሳ ውስጥ የሆነ አይነት ማታለል እንደተፈፀመ ነው ፤ የማይደን ተቃራኒዎችን በተቻለ መጠን ረብሻን በመጠቀም ፣ በስቃይና በጭካኔ በመሰብሰብ አዲሱን መንግስት መቃወም ምን እንደሚያስከትል ለመላው ዪክሬናውያን ማሳየት ነው" በማለት አስረድቷል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia