እስራኤል በዌስት ባንኳ ጀኒን ከተማ መሰረተ ልማቶችን አወደመች

እስራኤል በዌስት ባንኳ ጀኒን ከተማ መሰረተ ልማቶችን አወደመችከሰኞ ምሽት ጀምሮ የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ጀኒን ከተማ እና ካምፖችዋ ላይ ጥቃት ፈጽሟል።በፍልስጤማውያን ታጣቂዎች እና በእስራኤል ኃይሎች መካከል ያለው ግጭት የቀጠለ ሲሆን እስራኤሎች በዶዘሮ ተሽከርካሪዎች የከተማዋን ዋና ዋና መንገዶችና መሠረተ ልማቶች አፈራርሰዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik