ሱዳን ከሩሲያ የሀይል ድርጅቶች ጋር እስትራቴጂዊ አጋርነት ለማጠንከር መስማማቷን የሀይል ሚኒስትሩ ገለፁ

ሱዳን ከሩሲያ የሀይል ድርጅቶች ጋር እስትራቴጂዊ አጋርነት ለማጠንከር መስማማቷን የሀይል ሚኒስትሩ ገለፁ" ከሩሲያው የሀይል ሚኒስቴር ሰርጌ ተሲቪልቭ ጋር በነበረን ስብሰባ የሩሲያው ግዙፍ የዘይት አምራች ከሆነው ሮስኔፍት ፣ የሀይል እና ኢነርጂ እንጂኔሪንግ ድርጅት ጋር እና ሌሎች ጉዙፍ ዘይት አምራቾች ከሱዳን ጋር በዘርፉ እስትራቴጂካዊ አጋርነት እንዲኖረን ተስማምተናል" በማለት የሱዳን የሀይል ሚኒስትር የሆኑት ሞሂ ኢልዲን ናእም ሞሀመድ በዛሬው እለት ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ባለፈው ሳምንት የሱዳን የሀይል ሚኒስትር የሆኑት ሞሂ ኢልዲን ናእም ሞሀመድከሱዳን ዘይት አምራቾች ጋር በመሆን ሩሲያን ጎብኝተዋል። ከሩሲያው የሀይል ሚኒስቴር ሰርጌ ተሲቪልቭ ጋር ተስፋ ስለሚኖራቸው የጋራ ፕሮጀክቶች ተወያይተዋል።ከዚህ ቀደም ብሎ የሱዳን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሁሴን አል ሀጅ ለስፑትኒክ፦ ከሱዳን የእርስበእርስ ግጭት በኋላ የአፍሪካ ሀገራት ከሩሲያ ጋር ተንቀሳቃሽ የኑክሌያር ጣቢያ በተመለከተ ወደሚያደርጉት ውይይት እንደሚመለሱ ያላቸውን ተስፋ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik