በአሜሪካ ኦሃዮ መንገድ ላይ ኒዩ-ናዚን የሚያስታውስ ሰልፍ ተካሄደ

በአሜሪካ ኦሃዮ መንገድ ላይ ኒዩ-ናዚን የሚያስታውስ ሰልፍ ተካሄደሰልፈኞቹ ማስክ ያደረጉ ሲሆን ስዋስቲካ የተሰኘውን የናዚ አርማ ያለበትን ባንዲራ በመያዝ በኮሎምቦስ ኦሃዩ ጎዳናዎች ላይ ታይተዋል። በማህበራዊ ትስስር ገፆች የተለቀቁ ቪዲዩች እንደሚያሳዩት ጥቁር ልብስ የለበሱ እና ቀይ ማስክ ያደረጉ ወንዶች በማይክራፎን እየተቀባበሉ በመጮህ አልፈዋል። ኮሎምቦስ ላይ የተፈጠረው ጉዳይ በሚረብሽ ሁኔታ ባለፉት 18 ወራት በአሜሪካ እያቆጠቅጠ ያለውን ከናዚ ጋር ስረአት ጋር የነበረ ቁርኝንትን ያስረዳል። የአይን ምስክሮች እንዳረጋገጡት በሚያስደነግጥ ሁኔታ ሰልፈኞቹን ለመያዝ የተደረገ ጥረት የለም።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik