የጂ-20 ጉባዔን ለመዘገብ ከመላው ዓለም የተወጣጡ ጋዜጠኞች ወደ ስፍራው ደረሱከዓለም ዙሪያ የተወጣጡ የፕሬስ አባላት በሪዮ ዲ ጄኔሮ የሚካሄደውን የጂ 20 ጉባዔ ለመዘገብ ወደ ሚዲያ ማዕከሉ ደረሱ።ለፕሬስ አባላት ብቻ በተዘጋጁ ተሽከርካሪዎች ወደ ሥፍራው ከደረሱ በኋላ ወደ ስብሰባ አዳራሽ ለመግባት የደህንነት ፍተሻን ያካሂዳሉ፤ ከዚያ ከዓለም ትልቁ ኢኮኖሚ መሪዎች የሚያካሄዱትን ስብሰባ ይከተላሉ።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia