አሜሪካን መንግስት ለዩክሬን በሩሲያ ክልል ላይ ረጅም-ርቀት ሚሳኤል መሳሪያ እንዲጠቀም ፍቃድ መስጠት 'የጦር ፀባጫሪነት ነው' በማለት የጦርነት ዘጋቢው ተናገሩይህ ፍቃድ በዋሽንግተን ከተሰጠ በኋላ ያለጥርጥር ሩሲያ ጠንካራ የሆኑ እርምጃዎችን ትወስዳለች በማለት የጦርነት ዘጋቢው ሉረንት ባርያርድ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል። አክሎም የባይደን አስተዳደር "ይህንን ውሳኔ በፍጥነት የወሰነው" ተቃራኒውን ሊያደርጉ ከሚችሉት ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ መምጣት በፊት ነው። "ምንአልባት የመጀመሪያ የሚያደርገው ነገር ቢኖር ይህንን ውሳኔ መሻር ነው። ነገረግን ሲአይኤ የመሳሰሉ ተሟጋቾች ባሉበት ይሄ ጉዳዩ የተወሳሰበ ነው ፤ ምንም እንኳን በ2017 ከነበረበት የበለጠ ሁኔታዎች ቢለዋወጡም አሁንም የበለጠ ሀይል አለው በተለይም በኮንግረሱ" በማለት አክሏል።ዘጋቢዉ ጨምሮ ግጭቱ ለምእራባውያኑ የጦር መሳሪያ አምራቾች እና የጦር መሳሪያ ነጋዲዎች ጠቃሚ መሆኑን አስረድቷል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia