#sputnikviral | " የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህፃናት" በሚል 50,000 የህፃናት እና አዋቂዎችን ያካተተ ታላቁ ሩጫ ተካሄደ24ተኛው ዙር ታላቁ ሩጫ በትላንትናው እለት በአዲስአበባ ተካሄደ። ይህ አመታዊ 10 ኪሎሜትር ውድድር በታዋቂው አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ ረዳት መስራችነት በጎርጎሮሳዊያኑ 2000 ነው የተጀመረው። የዚህ አመት ሩጫ " የተመጣጠነ ምግብ ለሁሉም ህፃናት" በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia