ስኬታማ በሆነው ሰሜን የጦር ግንባር በኩርስክ ክልል ድንበር ኦልጎቫስካይ አካባቢ ላይ የነበሩ የዩክሬን ወታደሮች መገታታቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አስታወቀ በትላንትናው እለት ከ15-20 የሚሆኑ የዩክሬን ወታደሮች ቡድን በአካባቢው የታጠረ ቦታ ላይ ሰብረው ለመግባት ሙከራ አድርገዋል።ከ80 በላይ የዩክሬን ወታደሮች ሲሞቱ ከ40 በላይ ወታደሮች በጓዶቻቸው ተጥለው የሄዱትን ጨምሮ ቆስለዋል።በተጨማሪም ከ24 የዩክሬይን ወታደሮች መያዛቸው የሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር አስታውቋል።አሁን ላይ አካባቢው በቁጥጥር ስር ያለ እና ቀሪ የጠላት ወታደሮች ካሉ እየፀዳ መሆኑን ጨምሮ ገልጿል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia