አሜሪካ ለኢራን እድገት እንቅፋት ለሆኑ ማዕቀቦቿ 1 ትሪሊዮን ዶላር መክፈል አለባት ሲሉ የኢራን ወታደራዊ ክፍል ኃላፊ ገለጹ

አሜሪካ ለኢራን እድገት እንቅፋት ለሆኑ ማዕቀቦቿ 1 ትሪሊዮን ዶላር መክፈል አለባት ሲሉ የኢራን ወታደራዊ ክፍል ኃላፊ ገለጹ“ዩናይትድ ስቴትስ፤ ኢስላማዊ ሪፐብሊኳ ኢራን ለ25 ዓመታት በማዕቀብ ምክንያት እንዳታድግ በመፍቀዷ አንድ ትሪሊዮን ዶላር ካሳ ልትከፍል ይገባል” ሲሉ የኢስላማዊ አብዮታዊ ጥበቃ ሠራዊት (የኢራን ወታደራዊ ሠራዊት አንድ ክፍል ነው) የህግ ጉዳዮች ምክትል ኃላፊ ሶህራብ-አሊ ሻምካኒ መግለጻቸውን የኢራን ዜና ወኪል የሆነው ኢቴማድ ኦንላይን ዘግቧል። ከኢስላማዊ አብዮት ጀምሮ ከ45 ዓመታት በላይ በኢራን ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ማዕቀቦች በዩናይትድ ስቴትስ እና በሌሎች ምዕራባውያን አገራት ተጥለዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik