ኢትዮጵያ የፌደራል ፖሊስ የፎረንሲክ ምርመራ እና ጥናት ልህቀት ማእከል ከፈተች

ኢትዮጵያ የፌደራል ፖሊስ የፎረንሲክ ምርመራ እና ጥናት ልቀት ማእከል መክፈቷን ጠቅላይ ሚኒስቷር ተናገሩ ጠቅላይ ሚኒስቴር ,ዐብይ አህመድ በማህበራዊ ትስስር አካውንታቸው እንዳስተላለፉት፦ የልቀት ማእከሉ ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ልካ ስታስመረምር የቆየችውን የዘረመል ምርመራ እንደሚያሰቀር ፤ እንዲሁም ለጎረቤት ሀገሮችም ግልጋሎት የሚሰጥ ይሆናል ብለዋል። " ይህ ማእከል ለአመታት በፀጥታ እና ደህንነት ዘርፎች ላይ የሰራነው ሪፎርም ውጤታማ መሆኑን ማሳያ ነው" በማለት ጠቅላይ ሚኒስቱሩ አፅንኦት በመስጠት ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንቡብ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዩጵያውያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
ኢትዮጵያ የፌደራል ፖሊስ የፎረንሲክ ምርመራ እና ጥናት ልህቀት ማእከል ከፈተች ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ ማዕከሉ ከሀገር ውጭ ይደረግ የነበረውን የዘረመል ምርመራ እንደሚያሰቀር እና ለጎረቤት ሀገራት ግልጋሎት የሚሰጥ ይሆናል ሲሉ ተናግረዋል። "ይህ ማዕከል ለዓመታት በፀጥታ እና ደህንነት ዘርፎች ላይ የሰራነው ሪፎርም ውጤታማ እንደሆነ ማሳያ ነው" በማለት ጠቅላይ ሚኒስትሩ አፅንኦት በመስጠት ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ   ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ  @sputnik_ethiopia