#sputnikviral | ቻይና ውስጥ በተደረገ የሮቦቶች ኢግዚቢሽን ሌሊት ላይ አነስተኛው ሮቦት መሰል ሮቦቶችን ስራቸውን እንደጨረሱ መጠየቁ ተሰማ በአነስተኛው ሮቦት ወደቤት እንዲሄዱ ለቀረበላቸው ጥያቄ ሮቦቶቹ ፦ በብስጭት ያለእረፍት እየሰሩ መሆናቸውን መልሰዋል። የራሳቸው ቤት እንደሌላቸው የተረዳው አነስተኛው ሮቦት ወደ ቤቱ ጋብዟቸዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንቡብ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ ለአንድሮይ ስልኮች APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia