እስራኤል በቤይሩት ደቡባዊ ዳርቻ ቡርጅ አል-ባራጅነህ አካባቢ በሚገኝ የመኖሪያ ሕንፃ ላይ ድብደባ አካሄደች ቀይ መስቀል በ1948 የፍልስጤም ስደተኞችን ለመቀበል በአካባቢው ካምፕ አቋቁሞ ነበር። አካባቢው አሁን ወደ ኮንክሪት ህንጻ ሰፈርነት አድጓል። ምስሉ የስፑትኒክ ዘጋቢ ከቤይሩት የቀረጸው ነውዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia