ታዋቂው አሜሪካዊ ጦማሪ ጄክ ፖል ከታላቁ ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን ጋር ያደረገውን ግጥሚያ አሸነፈ

ታዋቂው አሜሪካዊ ጦማሪ ጄክ ፖል ከታላቁ ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን ጋር ያደረገውን ግጥሚያ አሸነፈ በ27 ዓመቱ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅእኖ ፈጣሪ እና የ58 ዓመቱ የቀድሞው የከባድ ሚዛን ቦክስ ሻምፒዮን ታይሰን፤ መካከል አርብ ምሽት በአርሊንግተን ቴክሳስ የተደረገው ግጥሚያ፤ በቀጥታ በኔትፍሊክስ ተላልፏል። የቦክስ ግጥሚያው ስምንቱንም ዙር የቆየ ሲሆን፤ ፖል በዳኞች ሙሉ ድምጽ አሸናፊ ሆኗል። አሸናፊው፤ ለቀድሞው የዓለም የከባድ ሚዛን ሻምፒዮን ያለውን አድናቆት እና ክብር ገልጿል። ታይሰን በበኩሉ፤ ተጋጣሚው ፖል ላሳየው ጥሩ ግጥሚያ አድናቆቱን እንደገለጸ ሚዲያ ዘግቧል። "በመጀመሪያ ደረጃ፤ ማይክ በጣም ክብር ይሰማኛል። ለማይክ አንዴ እናጨብጭብለት" ሲል ፖል ከድሉ በኋላ ባደረገው ንግግር ተሰምቷል። ምንም እንኳን ሽንፈት ቢገጥመውም፤ በሳየው ብቃት ደስተኛ እንደሆነ ታይሰን ተናግሯል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik