የህዳር 5 ምሽት አበይት የዓለም ዜናዎች፦

የህዳር 5 ምሽት አበይት የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 የሩሲያ እና ኮሎምቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሞስኮ ባደረጉት ውይይት በዩክሬን እንዲሁም በፍልስጤም እና እስራኤል ቀውሶች ዙርያ ተወያዩ። 🟠 እስራኤል በሶሪያ መዲና ደማስቆ እምብርት በሚገኘው ማዜህ የመኖሪያ ሰፈር ባደረሰችው ጥቃት 15 ሰዎች ሲሞቱ 16 የሚሆኑት ደግሞ ቆስለዋል ሲል የሶሪያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። 🟠 የሩሲያ ጦር አምስተኛው ትውልድ ሱ-57 ተዋጊ ጄት በክብር ፓይለት ሰርጌ ቦግዳን አብራሪነት በቻይና ዡሃይ 2024 የአየር ትርዒት ላይ በሯል። 🟠 ኤለን መስክ በልጆች ላይ የጾታ ለውጥ ቀዶ ጥገና በሚያከናውኑ ዶክተሮች ላይ የእድሜ ልክ ቅጣት መስጠትን እንደሚደግፍ ገለጸ። 🟠 የዩክሬን ወታደሮች በዛፖሮዢያ ክልል በሚገኘው ኢነርጎዳርን የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ ጥቃት መፈጸማቸውንና አምስት ፍንዳታዎች መመዝገባቸውን የአካባቢው ባለስልጣን ተናገሩ። 🟠 በዶንዬትስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ጎርሎቭካ ማእከል የዩክሬን ጦር በፈጸመው ጥቃት የተረጂዎች ሰዎች ቁጥር 14 መድረሱን ከንቲባው አስታወቁ።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik