ሄዝቦላ ቴል አቪቭ በሚገኘው የእስራኤል ጦር ዋና መሥሪያ ቤት ላይ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ማድረሱን አስታወቀ

ሄዝቦላ ቴል አቪቭ በሚገኘው የእስራኤል ጦር ዋና መሥሪያ ቤት ላይ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ማድረሱን አስታወቀ ንቅናቄው ባወጣው መግለጫ “ቴላቪቭ ከተማ በሚገኘው ሃኪሪያ ጦር ሰፈር [የመከላከያ ሚኒስቴር መቀመጫ] ላይ በፈንጂ ድሮኖች የአየር ጥቃት ተፈጽሟል” ብሏል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik