ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ አትክልት እና ፍራፍሬዎችን ለአውሮፖ ገበያ አቀረበች

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ አትክልት እና ፍራፍሬዎችን ለአውሮፖ ገበያ አቀረበች ዘገባዎችእንደ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘገባ ፤ ኢትዩ ቬጅፍሩ የተባለው የግል ድርጅት ለመጀመሪያ ጊዜ 12 ቶን የተለያዩ የአኩሪ አተር ምርቶችን ወደ ኔዘርላንድ ልኳዋል። ዘገባው ጨምሮም ምርቱ ከጅቡቲ ወደብ በመነሳት መዳረሻው እስኪደርስ 23 ቀናት ይፈጅበታል።በዚህ አመት በአዲስ አበባ በተደረገው ብሄራዊ የቡና ኢግዚቢሽን እና ግንዛቤ መፍጠሪያ ፎረም ላይ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ባለፈው አምስት አመት የቡና አመታዊ ምርት ከ500,000 ቶን ወደ አንድ ሚሊዮን አድጓል ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጨምሮም ባለፈው የበጀት አመት ለውጭ ገበያ የተላከ ቡና 1.4 ቢሊዮን ዶላር በማስገባት ከፍተኛ ሪከርድ አስመዝግቧል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ አትክልት እና ፍራፍሬዎችን ለአውሮፖ ገበያ አቀረበችእንደ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘገባ፤ ኢትዩ ቬጅፍሩ የተባለው የግል ድርጅት ለመጀመሪያ ጊዜ 12 ቶን የተለያዩ የአኩሪ አተር ምርቶችን ወደ ኔዘርላንድ ልኳዋል። ዘገባው ጨምሮም ምርቱ ከጅቡቲ ወደብ በመነሳት መዳረሻው እስኪደርስ 23 ቀናት ይፈጅበታል።በዚህ አመት በአዲስ አበባ በተደረገው ብሄራዊ የቡና ኢግዚቢሽን እና ግንዛቤ መፍጠሪያ ፎረም ላይ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ ባለፈው አምስት አመት የቡና አመታዊ ምርት ከ500,000 ቶን ወደ አንድ  ሚሊዮን አድጓል ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጨምሮም ባለፈው የበጀት አመት ለውጭ ገበያ የተላከ ቡና 1.4 ቢሊዮን ዶላር በማስገባት ከፍተኛ ሪከርድ አስመዝግቧል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia