ፑቲን ለስፑትኒክ መልካም የአሥረኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተመኙ

ፑቲን ለስፑትኒክ መልካም የአሥረኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተመኙየሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለስፑትኒክ አስረኛ የምስረታ በዓል መልካም ምኞችና ለቡድኑን የፈጠራ ስኬት ተመኙ።የስፑትኒክ የጋዜጠኞች ቡድን፤ “እጅግ አስፈላጊ ከሆኑ ክስተቶችን በንቃት በመከታተል፣ ታዓማኒ ዜናዎችን እና ጥልቅ ትንታኔዎችን ለተከታታዮች በማጋራት፣ ሁሌም በተረጋገጡ እና እውነታዎች ላይ በመመርኮዝ፤ ሙያዊ ኃላፊነታቸውን በብቃት፣ በፍጥነት እና በኃላፊነት እየተወጡ ይገኛሉ” ሲሉ አስረድተዋል።"በሩሲያ እና በዓለም ላይ ባሉ አበይት ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ አመለካከት ላላቸው ሰዎች የቀረበ መድረክ” ሲሉ ስለ ስፑትኒክ ገልጸዋል። ፑቲን " የፈጠራ ስኬት እና መልካም የሆነውን ሁሉ እመኝላችኋለው” ብለዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik