የዩክሬን - ሩሲያን ግጭት ለመፍታት ብቸኛው መንገድ ውይይት ነው  የናሚቢያው የውጭ ጉዳይ

የዩክሬን - ሩሲያን ግጭት ለመፍታት ብቸኛው መንገድ ውይይት ነው የናሚቢያው የውጭ ጉዳይ " ተመራጩ የአሜሪካን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬን ሩሲያ ግጭትን እንዲቆም እሰራለሁ ሲሉ አምኜቸዋለሁ፤ እሱ እንደሚለው ግጭቱ እንዲቆም ውይይት ያስፈልጋል " በማለት የናሚቢያ የውጭ ግንኙነቶች ሚኒስትር ፔያ ሙሽለኛ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።በ #ሩሲያአፍሪካ የጎንዩሽ ስብሰባ ላይ ንግግር ያደረጉት ሙሽለኛ የፕሬዝዳንት ፑቲንን ለውይይት ዝግጁ መሆን ደግፈው፦ የኢኮኖሚ ማእቀቦች ሆነ ግጭቶች የአለምን ኢኮኖሚ አሉታዊ በሆነ መንገድ ጎድቶታል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik