ተሰናባቹ የባይደን አስተዳደር ለጥቂት ተጨማሪ ወራት ሩሲያን መጉዳቱን ይቀጥላል የሩሲያ ውጭጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ማርያ ዛከኸሮቫ " ተሰናባቹ የባይደን አስተዳደር ጥቂት ወራቶች እንደቀሩት መዘንጋት አይገባም። በዚህ ግዜ ውስጥም ቢሆን ሩሲያን መረበሻቸውን አያቆሙም ፤ እኔ እንደማስበዉ ሩሲያን የመፍራት (ሩሲያፎቢያ) ፍርሀታቸው አለቀቃቸውም" በማለት ሱቺ ውስጥ ሲደረግ ከቆየው የ #ሩሲያአፍሪካ አጋርነት ፎረም ሚኒሰትሮች ኮንፈረንስ የጎንዩሽ ሁነቶች ወቅት ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia