ከግጭት በኋላ ሩሲያ በግብርናው ዘርፍ እገዛ እንደምታደርግላት ሱዳን ተስፋ ታደርጋለች የውጭጉዳይ ሚኒስቴር

ከግጭት በኋላ ሩሲያ በግብርናው ዘርፍ እገዛ እንደምታደርግላት ሱዳን ተስፋ ታደርጋለች የውጭጉዳይ ሚኒስቴር " ከሩሲያ ውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስቴር ጋር በነበረን ውይይት ሩሲያ በሱዳን ከጦርነት በኋላ በግብርናው ዘርፍ ያለውን የ መሰረተ ልማት መልሶ ማልማት ላይ ድርሻ ይኖራታል ብለን ተስፋ እናደርጋለን" የሱዳን ምክትል የውጭጉዳይ ሚኒስትር ሁሴን አል-ሀጂ ሶቺ ውስጥ እየተደረገ ባለው የ #ሩሲያአፍሪካ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik