ፑቲን የሩሲያ-ሰሜን ኮሪያ አጠቃላይ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነትን የሚያጸድቅ አዋጅ ላይ ፈረሙ

ፑቲን የሩሲያ-ሰሜን ኮሪያ አጠቃላይ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነትን የሚያጸድቅ አዋጅ ላይ ፈረሙ ስምምነቱ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን በጎርጎሮሳዊያኑ ሰኔ 19፦ 2024 በፒዮንግያንግ ባደረጉት ጉብኝት ወቅት የተደረሰ ነው። ይህም በጎርጎሮሳዊያኑ 2000 የተፈረመውን የሩሲያና የሰሜን ኮሪያ የወዳጅነት፣ የመልካም ጎረቤትነትና የትብብር ስምምነት ለመተካት ያለመ ነው።አዲሱ ስምምነት ሞስኮ እና ፒዮንግያንግ ስምምነቱን ያሚያጽድቅ ሰነዶችን እንደተለዋወጡ ተግባራዊና ቋሚ ይሆናል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
ፑቲን የሩሲያ-ሰሜን ኮሪያ አጠቃላይ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነትን የሚያጸድቅ አዋጅ ላይ ፈረሙ ስምምነቱ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ፑቲን  በጎርጎሮሳዊያኑ ሰኔ 19፣ 2024 በፒዮንግያንግ ባደረጉት ጉብኝት ወቅት የተደረሰ ነው። ይህም በጎርጎሮሳዊያኑ 2000 የተፈረመውን የሩሲያና የሰሜን ኮሪያ የወዳጅነት፣ የመልካም ጎረቤትነትና የትብብር ስምምነት ለመተካት ያለመ ነው።አዲሱ ስምምነት ሞስኮ እና ፒዮንግያንግ ስምምነቱን ያሚያጽድቅ ሰነዶችን እንደተለዋወጡ ተግባራዊና ቋሚ ይሆናል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia