ሩሲያ በ2030 ራሱን የቻለ የፋይናንስ ስረአት ማሰፈፀሚያ ትፈጥራለች አንቶን ኮብያኮቭ" በተጨማሪም፦ ራሱን የቻለ የፋይናንስ ክፍያዎች ማስፈፀሚያ ስረአትን የምንገባ ሲሆን ይኽም በአፍሪካና እና በሩሲያ መካከል በሚደረግ በራሳቸው ገንዘብ የሚደረግ ልውውጥን በ2030 በ 90 ፐርሰንት ለማሳደግ እቅድ አለን።" በማለት የሩስያ ፕሬዝደንት አማካሪ የ #ሩሲያአፍሪካ ኮንፈረስ አዘጋጅ ኮሚቴ ፀሀፊ አንቶን ኮብያኮቭ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia