ስፑትኒክ እና ራቲ ሚዲያዎች 'ህይወት-አድን' የሆነ አለምአቀፍ እይታን አምጥተዋል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርየውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃለ አቀባይ ማሪያ ዛከኸሮቫ እንዳሉት የሩሲያ ሚዲያዎች በአፍሪካ መሪዎች ዘንድ ዎጋ አላቸው። "የእኛ አጋሮች ፣ ሚኒስትሮች ፣ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አማካሪዎች ጋዜጠኞች እዩ እስቲ ለምሳሌ የራቲ አረንጓዴ ሆነ የስፑትኒክ ቢጫ ማይኮችን እዩና ' ኦ እነዚህ ሰዎች እውነቱን ነው የሚነግሩን በስተመጨረሻ በአለም ላይ በትክክል ምን እየተደረገ እንደሆነ የሚገልፅ ሚዲያ አገኘን በሉ '" ይህንን ያሉት በሩሲያዋ ሶቺ እየተደረገ ባለው የ #ሩሲያአፍሪካ ሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ላይ ቃለአቀባይዋ ባጋሩት ስላይድ ነው።ዛከኸሮቫ አፅንኦት ሰጥተው የሩሲያ ሚዲያዎች ብዙ ግዜ "ስለ ሩሲያ እውነት ያለው እውቀት" እና ስሌሎች አለም ላይ ስለሚደረጉ ሁነቶች በማስተላለፍ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia