ከሩሲያ ጋር የጋራ የዲጂታል ፕሮግራሞችን ማሳደግ ለአፍሪካ ጉልህ ጠቀሜታ አለው ሲሉ የዚምባብዌ ሚኒስትር ገለጹ

ከሩሲያ ጋር የጋራ የዲጂታል ፕሮግራሞችን ማሳደግ ለአፍሪካ ጉልህ ጠቀሜታ አለው ሲሉ የዚምባብዌ ሚኒስትር ገለጹበሩሲያ እና ዚምባብዌ መካከል ያለው የጋራ ዲጂታላይዜሽን ፕሮግራሞች የህዝብ አስተዳደርን ውጤታማነት በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ ውጤቶችን እንደሚያመጣ ተስፋ እናደርጋለን ሲሉ የዚምባብዌ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ፣ የፖስታ አገልግሎት ሚኒስትር ታቴንዳ ማቬቴራ ተናግረዋል። ሚኒስትሯ ይህን ያሉት በሩሲያ ሶቺ ከተማ እየተካሄደ ባለው የመጀመሪያው #የሩሲያአፍሪካ የሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ነው።በዚምባብዌ የኢ-መንግስት መርሃ_ግብርን ለመተግበር እየተከናወነ ያለውን ጥረት እጽንዕት የሰጡት ሚንስትሯ፤ ይህም ሙስና እና ጉቦ መቀነስ እንዲቀንስ አድርጓል ብለዋል። ማቬቴራ አክለውም ከሩሲያ ጋር የሚደረገው ትብብር፣ ዚምባብዌን የቢሮክራሲን ሂደት ይበልጥ ለማሻሻል እና የኤሌክትሮኒክስ መጭበርበርን ለመዋጋት ይረዳል የሚል ተስፋ እንዳላቸው ገልጸዋል።እንደ ሚኒስትሯ ገለፃ አፍሪካ በኢ_መንግስት ስርዓት ዘርፍ በሩሲያ ከተገኘውን ልምድ የመተግበር እቅድ አላት። ይህም የህዝብ አስተዳደር ወጭን ይቀንሳል፣ የህዝብ ዲጂታል ሊትራሲን ይጨምራል እንዲሁም እስካሁን ኢንተርኔት ለማይጠቀሙ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ቡድኖች የዲጂታል አግልግሎትን ተደራሽ ያደርጋል።ዜናውን በእንግሊዝኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik