የኪዬቭ መንግስትን የሽብርተኝነት እንቅስቃሴ ለመዋጋት በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ሩሲያ አፍሪካን ደግፋ ትቆማለች ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ

የኬቭ መንግስትን የሽብርተኝነት እንቅስቃሴ ለመዋጋት በአለም አቀፍ መድረኮች ላይ ሩሲያ አፍሪካን ደግፋ ትቆማለች የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " በመጀመሪያ ደረጃ የኬቭ መንግስትን የሽብርተኝነት እንቅስቃሴ ለመዋጋት በአለም አቀፍ መድረኮች ላይ ሩሲያ አፍሪካን ደግፋ የምትቆም ሲሆን በተጨማሪም ወደ አፍሪካ የተስፋፋውን የኬቭ መንግስት ወንጀለኝነት የምንዋጋው ይሆናል። የአፍሪካ አጋሮቻችን የኬቭን መንግስት ወንጀልኝነት በተመለከ ያላቸውን አስተሳሰብ እንረዳዋለን።" ጆርጂ ሚከህኖ በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአዳዲስ ተግዳሮቶች እና ስጋቶች ዳይሬክተር በ #ሩሲያአፍሪካ አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ ላይ እንደተናገሩት።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የኪዬቭ መንግስትን የሽብርተኝነት እንቅስቃሴ ለመዋጋት በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ሩሲያ አፍሪካን ደግፋ ትቆማለች ሲል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ"በመጀመሪያ ደረጃ የኪዬቭ መንግስትን የሽብርተኝነት እንቅስቃሴ ለመዋጋት በአለም አቀፍ መድረኮች ላይ ሩሲያ አፍሪካን ደግፋ የምትቆም ሲሆን በተጨማሪም ወደ አፍሪካ የተስፋፋውን የኬቭ መንግስት ወንጀለኝነት የምንዋጋው  ይሆናል። የአፍሪካ አጋሮቻችን የኬዬቭን መንግስት ወንጀልኝነት በተመለከ ያላቸውን አስተሳሰብ እንረዳዋለን።" ጆርጂ ሚከህኖ በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአዳዲስ ተግዳሮቶች እና ስጋቶች ዳይሬክተር በ #ሩሲያአፍሪካ አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ ላይ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia