የሩሲያ እና ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ውይይት አካሄዱየማዕከላዊ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ፣ ዲያስፖራ ጉዳዩች እና ፍራኮፎን ሚኒስትር ከሩሲያ አቻቸው በነበራቸው ውይይት የሀገራቱ የዲፕሎማቲክ እና አገልግሎት ፓስፖርት የያዙ ሰዎችን ያለ ቪዛ መንቀሳቀስ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።#ሩሲያአፍሪካዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia