የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከመጀመሪያው #ሩሲያአፍሪካ ሚኒስትሮች አጋርነት ፎረም ኮንፈረንስ በፊት በፈረንሳይኛ ቋንቋ የቴሌግራም ቻናል ከፈተየመጀመሪያው የቻናሉ መልእክት ለፎረሙ ስብሰባ የተመሰከረበት ነው" እንኳን በአይነቱ ልዩ ወደሆነው የፈረንሣይኛ ቻናል በሰላም መጡ። የሩሲያ ዲፕሎማሲ በቋንቋዎት ያናግሮታል። በዚህ ቻናል ትክክለኛውን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ፣ ሳምንታዊ ፅሁፎች እና ጋዜጣዊ መግለጫዎች ፣ የኤምባሲዎቻችን እና ቆንስላዎቻችን የስራ እንቅስቀሴ መረጃዎች እና አለምአቀፋዊ የዜና ርእሶች ይሸፈናሉ።" ይህንን ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ህትመት ነው። በጥቅምት 30 እና ህዳር 1 መጀመሪያው #ሩሲያአፍሪካ የሚኒስትሮች ኮንፈረስ የአጋርነት ፎረም በሩሲያዋ ሲሪየስ ከተማ በሚገኘው ሲሪየስ ዩንቨርሲቲ ይደረጋል። እንደ ሮስኮንግረስ ሚዲያ ዘገባ በኮንፈረንሱ የ 54 የአፍሪካ ሀገራት ተወካዮች እና የቀጠናዊ ትስስሮች ሀላፊዎች ለሁነቱ ተጠርተዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia