'ሩሲያ በዲፕሎማሲ ተገላለች' የሚለውን ሀሳብ እንዳማይቀበሉት  የኮንጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር  አሳወቁ

'ሩሲያ በዲፕሎማሲ ተገላለች' የሚለውን ሀሳብ እንዳማይቀበሉት የኮንጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳወቁይህንን ያሉት ከሩሲያ አቻቸው ጋር በሩሲያ ሲሪየስ ግዛት እየተደረገ ባለው #ሩሲያአፍሪካ የሚኒስትሮች ኮንፈረስ ጎን ለጎን ባካሄዱት የሁለትዮሽ ስብሰባ ነው።"ከሶስት ሳምንት በፊት ተካሂዶ በስኬት ለተጠናቀቀው የካዛን የብሪኪስ ጉባኤ የሩሲያን መንግስት እንኳን ደስ ያላችሁ ማለት እፈልጋለሁ። በብዙ ሰዎች እንደሚሉት ሩሲያ በድፕሎማሲው ተገልላ አይደለም ያለችው ይልቁንም የአለም አቀፍ ዲፕሎማሲውን በስኬት እየመራች ነው። ሁሉም እንዳየው የአለም ግማሽ በካዛን ተሰብሰቦ ነበር።" ይህንን ያሉት ኮንጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዣን ክላውድ ጋኮሶ ከአቻቸው ሰረጌ ላቭሮቭ ጋር በነበራቸው የጎንዮሽ ስብሰባ ወቅት ነው። "ውድ ሰርጌ ቪክቶሮቪች ህይወት እንዴት ይዞሃል?" በማለት በሞቀ ሰላምታ ንግግራቸውን የጀመሩት ጋኮሶ "ደህና ነኝ እኛ ጋር ሁሉም ነገር ጥሩ ነው" በማለት የሩሲያ አቻቸው መልሰውላቸዋል።በካዛን የተደረገውን ጉባኤ ጨምሮ ለሶስተኛ ጊዜ በአመት ውስጥ እንደተገናኙ ላቭሮቭ አስረድተዋል። የኮንጎዉ ሚኒስትር ወደ ሶቺ ያደረጉት ጉዞ በዶንቴሰክ ከተማ በተማሪነታቸው ወቅት በተደጋጋሚ ወደ ከተማዋ የነበራቸውን የጉዞ ትዝታ እንደቀሰቀሰባቸው ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ ለ አንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik