የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከጊኒ አቻቸው ጋር ውይይት አካሄዱ ሰርጌ ላቭሮቭ ከጊኒ የውጭ ጉዳይ፣ ዓለም አቀፍ ትብብር፣ የአፍሪካ ውህደት እና የጊኒ ዳያስፖራ ሚኒስትር ሞሪሳንዳ ኩያቴ ጋር፤ ከሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ጎን ለጎን፤ በሩሲያ ፌዴራላዊ ግዛት ሲሪየስ እንደተወያዩ፤ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia