የሩሲያ እና ብሩንዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ "በ #ሩሲያአፍሪካ የሚኒስትሮች ኮንፈረን፤ በሰርጌ ላቭሮቭ እና የቡሩንዲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የተደረገው ውይይት፤ በሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሮች መካከል የፖለቲካዊ ምክክር የመግባቢያ ሰነድ በመፈረም ተጀምሯል" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ በመግለጫቸው አስታውቀዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia