ክሬምሊን ከትራምፕ አስተዳደር የተለየ የኢኮኖሚ ፖሊሲ እንደማይጠብቅ ገለጸ

ክሬምሊን ከትራምፕ አስተዳደር የተለየ የኢኮኖሚ ፖሊሲ እንደማይጠብቅ ገለጸ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ በጉዳዩ ዙርያ ከስፑትኒክ ለተነሳላቸው ጥያቄ "አንጠብቅም" ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል። የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዶናልድ ትራምፕ ማሸነፋቸውን ተከትሎ፤ ምዕራባውያን የፋይናንስ ተቋማት በሩሲያ ላይ የተጣሉ ማዕቀቦችን ለማንሳት እየተወያዩ እንደሆነ፤ ፋይናንሺያል ታይምስ ጋዜጣ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የፖርትፎሊዮ ስራ አስኪያጅን ጠቅሶ ዘግቧል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik