ዱማ ቦኮ አዲሱ የቦትስዋና ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሃላ ፈጸሙ በሥነ-ሥርዓቱ (የመጀመሪያው ቪዲዮ) አዲሱ የቦትስዋና ፕሬዝዳንት በታማኝነት እንደሚያገለግሉ ቃለ ገብተዋል። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የዱማ ቦኮ እናት በመጨረሻው ፎቶ ይታያሉ።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia