የጥቅምት 29 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፦

የጥቅምት 29 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 ትናንት ሐሙስ በሞዛምቢክ ዋና ከተማ ማፑቶ ገዥውን ፍሬሊሞ ፓርቲ ለመቃወም በተደረገው ትልቁ ሰልፍ ፖሊስ አስለቃሽ ጭስ የተጠቀመ ሲሆን ፍሬሊም አንዳንድ ሰልፈኞች የመፈንቅለ መንግሥት ጥሪ ሲያደርጉ እንደነበር ገልጿል።🟠 የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠር እና መከላከል ማዕከል የኤምፖክስ ቫይረስ ዝርያዎች አሁኑም እየተቀያየሩ እንደሆነ እና አፍሪካ ውስጥም ሆ በዓለም አቀፍ ደረጃ የመሰረጨት ስጋት እንዳለ አስጠንቅቋል። 🟠 የናይጄሪያ መከላከያ ሃይል በሀገሪቱ ሰሜን ምእራብ ክፍል "ላኩራዋስ" የተሰኘ አዲስ ታጣቂ ቡድን መፈጠሩን አስታወቀ።🟠 የዚምባቡዌ ማዕከላዊ ባንክ ምክትል ገዥ ብሔራዊ ገንዘቡ እያሽቆለቆለ ባለበት ወቅት፤ ተቆጣጣሪው በወርቅ የሚደገፈው ዚግ በሂደት ከባንክ ጣልቃ ገብነት ውጭ፤ በውጭ ምንዛሪ ገበያ ውስጥ እንዲሰራጭ ማቀዱን ተናገሩ። 🟠 የክሬምሊን ቃል አቀባይ ፔስኮቭ ፑቲን በቫልዳይ ክለብ ስብሰባ ለትራምፕ የገለጹት የእንኳን ደስ አለዎት መልእክት ኦፊሴላዊ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል ብለዋል። 🟠 ትራምፕ እስካሁን ከፑቲን ጋር እንዳልተነጋገሩ ገልፀው ግን ለመነጋገር ዝግጁ መሆናቸውን ኤንቢሲ ዘግቧል። 🟠 የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በአንድ ምሽት 17 የዩክሬን ድሮችን እንዳወደመ አስታወቀ። 🟠 የግሪክ ኮሚኒስቶች ጥይቶችን ወደ ዩክሬን የሚያጓጉዝ ኮንቮይን ቲርናቮስ ከተማ ውስጥ አገዱ። 🟠 በአምስተርዳም የፍልስጤም ደጋፊዎች ባደረሱት ጥቃት በትንሹ 10 እስራኤላውያን ቆስለዋል ሲል የእስራኤል ዘ ታይምስ ዘግቧል። ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
Sputnik
የጥቅምት 29 ረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች፦ 🟠 ትናንት ሐሙስ በሞዛምቢክ ዋና ከተማ ማፑቶ ገዥውን ፍሬሊሞ ፓርቲ ለመቃወም በተደረገው ትልቁ ሰልፍ፤ ፖሊስ አስለቃሽ ጭስ የተጠቀመ ሲሆን ፍሬሊም አንዳንድ ሰልፈኞች የመፈንቅለ መንግሥት ጥሪ ሲያደርጉ እንደነበር ገልጿል።🟠 የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠር እና መከላከል ማዕከል የኤምፖክስ ቫይረስ ዝርያዎች አሁንም እየተቀያየሩ እንደሆነ እና አፍሪካ ውስጥም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ የመሰረጨት ስጋት እንዳለ አስጠንቅቋል። 🟠 የናይጄሪያ መከላከያ ሃይል በሀገሪቱ ሰሜን ምእራብ ክፍል "ላኩራዋስ" የተሰኘ አዲስ ታጣቂ ቡድን መፈጠሩን አስታወቀ።🟠 የዚምባቡዌ ማዕከላዊ ባንክ ምክትል ገዥ ብሔራዊ ገንዘቡ እያሽቆለቆለ ባለበት ወቅት፤ ተቆጣጣሪው በወርቅ የሚደገፈው ዚግ በሂደት ከባንክ ጣልቃ ገብነት ውጭ፤ በውጭ ምንዛሪ ገበያ ውስጥ እንዲሰራጭ ማቀዱን ተናገሩ። 🟠 የክሬምሊን ቃል አቀባይ ፔስኮቭ ፑቲን በቫልዳይ ክለብ ስብሰባ ለትራምፕ የገለጹት የእንኳን ደስ አለዎት መልእክት ኦፊሴላዊ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል ብለዋል። 🟠 ትራምፕ እስካሁን ከፑቲን ጋር እንዳልተነጋገሩ ገልፀው ሆኖም ለመነጋገር ዝግጁ መሆናቸውን ኤንቢሲ ዘግቧል። 🟠 የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በአንድ ምሽት 17 የዩክሬን ድሮችን እንዳወደመ አስታወቀ። 🟠 የግሪክ ኮሚኒስቶች ጥይቶችን ወደ ዩክሬን እያጓጓዘ የነበረውን ኮንቮይቲርናቮስ ከተማ ውስጥ አገዱ። 🟠 በአምስተርዳም የፍልስጤም ደጋፊዎች ባደረሱት ጥቃት በትንሹ 10 እስራኤላውያን ቆስለዋል ሲል ዘ ታይምስ ኦፍ እስራኤል ዘግቧል። ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK  ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia