ከኔቶ አባላት መካከል ከብሪክስ ጋር ተቀራርበው የመስራት ፍላጎት ያላቸው እንዳሉ ፑቲን ተናግረዋል ብሪክስ አዲስ፣ ነፃ እና ገለልተኛ የግንኙነት ዓይነት ምሳሌ ነው ሲሉም ፑቲን አክለዋል። ቡድኑ በአዲስ የዓለም አቀፍ ግኑኝነት ምህዳር የገንቢ ትብብር ጥሩ መገለጫ ነው ብለዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለአንድሮይድ ስልኮች በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia